የYouTube/Twitter/Facebook/ውጫዊ ይዘትን መክተት
ከውጫዊ ድረ-ገጾች ይዘትን ለመክተት በቀላሉ ዩአርኤሉን (URL) ይለጥፉ እና ከዚያ enterን ይጫኑ። ለምሳሌ ይህንን ዩአርኤል ከYouTube ገልብጠው መለጠፍ ይችላሉ፦
https://www.youtube.com/watch?v=dQw4w9WgXcQ
የ<iframe> መክተቻ ኮዶችን በመለጠፍም በIframe መክተት ይቻላል። ለምሳሌ ይህንን የመክተቻ ጽሑፍ ገልብጠው ይለጥፉ፦
<iframe width=”560″ height=”315″ src=”https://www.youtube.com/embed/dQw4w9WgXcQ?rel=0″ frameborder=”0″ allowfullscreen></iframe>
በWordPress Codex ውስጥ ከተዘረዘሩ ድረ-ገጾች፦ https://codex.wordpress.org/Embeds እና ማንኛውም oEmbed ከነቃበት ድረ-ገጽ ዩአርኤሎችን መክተት ይችላሉ።