ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የተጻፈው በ

በ

,

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች (ቴክኒካዊ)

የፊተኛው ገጼን (የቅርብ ጊዜ የብሎግ ጽሁፎችን)፣ 404፣ ምድብ እና ሌሎች ተመሳሳይ ገጾችን ማስተካከል እችላለሁ?

በPage Builder Sandwich ነጠላ ገጾችን ወይም ልጥፎችን ብቻ ነው ማስተካከል የሚችሉት። እንዲህ አድርገው ያስቡት፣ በጀርባው ውስጥ የይዘት አርታዒ ያለው የ“New Post” ቦታ ካለ፣ ከዚያ በPage Builder Sandwich ሊያስተካክሉት ይችላሉ።

ምን ዓይነት ብጁ የልጥፍ ዓይነቶች / CPTs ይደገፋሉ?

የማንኛውንም ብጁ የልጥፍ ዓይነት ይዘቶችን ማስተካከል መቻል አለብዎት።

የገጽ መጫኛ ጊዜዎች / የአፈጻጸም ተጽእኖዎች ምንድን ናቸው? ይህ ድረ-ገጼ በዝግታ እንዲጫን ያደርገዋል?

Page Builder Sandwich በድረ-ገጽዎ አፈጻጸም ላይ ከሞላ ጎደል ምንም ተጽእኖ እንደሌለው አረጋግጠናል። ከመለያዎ ሲወጡ፣ ቢያንስ ቢያንስ፣ ከተጠቀሟቸው አጫጭር ኮዶች አስፈላጊ ከሆኑ የJS እና የCSS ስክሪፕቶች ጋር የተርታ እና የአምድ የCSS ቅጦች ብቻ ወረፋ ይገባሉ።

ምን ተጨማሪ የCSS & JS ፋይሎች ወረፋ ይገባሉ?

ለድረ-ገጽዎ ጎብኚዎች፣ ቢያንስ ቢያንስ፣ ከተጠቀሟቸው አጫጭር ኮዶች አስፈላጊ ከሆኑ የJS እና የCSS ስክሪፕቶች ጋር የተርታ እና የአምድ የCSS ቅጦች ብቻ ወረፋ ይገባሉ።